logo






የቤ/ጉ/ክ/መ ም/ቤት ክንዉኖች

ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለጉባኤው የክልሉን መንግስት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ የ6 ወራትን የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት አቀረቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለጉባኤው የክልሉን መንግስት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ የ6 ወራትን የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረቡት ወቅት ያነሷቸው ዋ

ዝርዝሩን ያንብቡ

እንደ ሀገር የተጀመረውን የፍትህ ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ ከግብ ለማድረስ እየተሰራ ያለው ጅምር ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የክልሉ ምክር ቤት አባላት ገለፁ።

(የካቲት፣12/2016 ዓ.ም) እንደ ሀገር የተጀመረውን የ3 ዓመት የፍትህ ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ በክልሉ ከግብ ለማድረስ እየተሰራ ያለው ጅምር ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የቤኒሻንጉ

ዝርዝሩን ያንብቡ

የምክር ቤቱ ጉባኤ የዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ።

( የካቲት ፣12/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሂደው በቆየው መደበኛ ጉባኤ የ19 ዳኞችን ሹመት መርምሮ በማፅደቅ ተጠናቅቋል። በምክር ቤቱ ጉባኤ የተሾሙት

ዝርዝሩን ያንብቡ

ዜና ሹመት

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ጉባኤው ዶ.ር ተመስገን ዲሳሳን የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባኤ አድርጎ ሾመ:: (ሐምሌ18/2015ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስ

ዝርዝሩን ያንብቡ

Page 3 of 7

አዳዲስ ተንቀሳቃሽ ምሽሎች
ሁሉንም ምሽሎች ተመልከት

መገኛ ካርታ