logo






የቤ/ጉ/ክ/መ ም/ቤት ክንዉኖች

የተከበሩ አቶ አሻድሊ ሀሰን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በምክር ቤቱ ተሾሙ

የተከበሩ አቶ አሻድሊ ሀሰን በድጋሚ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በምክር ቤቱ ተሹመዋል። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 6ኛ 5 ዓመት 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ የተ

ዝርዝሩን ያንብቡ

ምክር ቤቱ በክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የቀረቡ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የቀረቡ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ። በዚህም መሠረት፦ 1. አቶ ባበክር ኻሊፋ - የግብርና ቢሮ ኃላፊ

ዝርዝሩን ያንብቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

(ሐምሌ፤20/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 5ኛ 5 ዓመት 10ኛ የሥራ ዘመን 18ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ይጀምራል። ምክር ቤቱ በሀገራችን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን በ

ዝርዝሩን ያንብቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 17ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

(የካቲት፤11/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 5ኛ 5 ዓመት 9ኛ የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሄደው መደበኛ ጉባኤ የክልሉ መ

ዝርዝሩን ያንብቡ

Page 2 of 7

አዳዲስ ተንቀሳቃሽ ምሽሎች
ሁሉንም ምሽሎች ተመልከት

መገኛ ካርታ