logo

የምክር ቤቱ ጉባኤ የዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ።

( የካቲት ፣12/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሂደው በቆየው መደበኛ ጉባኤ የ19 ዳኞችን ሹመት መርምሮ በማፅደቅ ተጠናቅቋል። በምክር ቤቱ ጉባኤ የተሾሙት ዳኞች በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቀርበው ቃለ-መሃላ ፈፅመዋል።

Image

አስተያየት ይስጡ

Comments