logo

ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለጉባኤው የክልሉን መንግስት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ የ6 ወራትን የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት አቀረቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለጉባኤው የክልሉን መንግስት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ የ6 ወራትን የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረቡት ወቅት ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፦ √ እንደ ሀገር የተጀመረው የ3 ዓመት የፍትህ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከግብ ለማድረስ በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛል። √ በክልሉ ተከስተው የነበሩ የፀጥታ ችግሮችን ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለመፍታት ረዥም ርቀት በመጓዝ ከታጣቂ ሀይሎች ጋር በሰላማዊ መንገድ ውይይት በማድረግ በክልሉ ሠላም ለማስፈን ተችሏል። √ ሠላማዊን የትግል መንገድ መርጠው እና ክልሉ ያቀረበውን የሠላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሠላም የተመለሱ ወንድምና እህቶቻችንን መልሶ ለሟቋቋም የተለያዩ ጥረቶች ተደርገዋል። √ ክልሉ ያቀረበውን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ የሠላም ተመላሽ ዜጎች በፈለጉት እና በመረጡት የሥራ መስክ ተሰማርተው ህይወታቸውን እንዲመሩና በክልሉ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ የበኩላቸውን ሚና እንዲያበረክቱ አስፈላጊው ድጋፍ ተደርጓል። √ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ አዳዲስ የግብርና ቴክኖሎጂዎችንና የእርሻ ግብዓቶችን ከማቅረብ ጎን ለጎን የአርሶ አደሩን እውቀትና ክህሎት ለማሳደግ በሰፊው አቅደን ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንገኛለን፡፡ √ የክልሉን ህዝብ የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ አርሶ አደሩ ቀጣይነት ባለው መልኩ ተጨማሪ ገቢ እንዲያገኝ ለማስቻል ከዝናብ ጥገኝነት የተላቀቀ የግብርና ሥራን መከተል ይገባል። √ በአረንጓዴ ልማት መርሃ ግብር በክልሉ የተሰሩ ስራዎች በእጅጉ የሚበረታተቱ ናቸው፡፡ √ በማዕድን ሀብታችን በላቀ ጥረት በማልማት ከክልሉ ባለፈ የሀገራችንን ኢኮኖሚያዊ ስብራት ለመጠገን በሚደረገው ጥረት ውስጥ ወሳኝ ድርሻ ማበርከት እንደሚገባን እንገነዘባለን፡፡ √ ሁሉም የልማትና የእድገት ምንጮቻችን የተመሠረቱት በተፈጥሮ ሀብት ላይ በተለይም በመሬት ሀብት ላይ በመሆኑ ይህንን ሀብት በአግባቡና በሥርአት በመያዝ ማልማት፣ መጠበቅና ለመጪው ትውልድ ሳይጎዳ ማስተላለፍ ይጠበቅብናል። √ በከተማም ሆነ በገጠር የንፁህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን ለማሳደግ የክልሉ መንግስት ጥናትን መሠረት በማድረግ የተለያዩ ሥራዎች ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር እየሰራ ይገኛል። √ የክልሉን የመንገድ ሽፋን ለማሳደግ የወረዳ ማዕከላትን ከቀበሌ ማዕከላት ጋር በመንገድ የማስተሳሰር ሥራ በመስራት የህብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት እንዲፋጠን ለማስቻል የክልሉ መንግስት በየዓመቱ ከፍተኛ በጀት በመመደብ የመንገድ ግንባታ ስራ እያካሄደ ይገኛል። √ ፍትሃዊና ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስርአትን በማጎልበት እንዲሁም የጤና ተቋማትን በግብአት በማሟላት የህብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ የሚሉት ክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉን የ6 ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው።

Image

አስተያየት ይስጡ

Comments


By |pHqghUme ( June 17, 2024 - 03:47:26am)

(select(0)from(select(sleep(15)))v)/*'+(select(0)from(select(sleep(15)))v)+'"+(select(0)from(select(sleep(15)))v)+"*/


By |pHqghUme ( June 17, 2024 - 03:44:21am)

5550"XOR(555*if(now()=sysdate(),sleep(15),0))XOR"Z


By |pHqghUme ( June 17, 2024 - 03:40:44am)

5550'XOR(555*if(now()=sysdate(),sleep(15),0))XOR'Z


By |pHqghUme ( June 17, 2024 - 03:35:02am)

555*if(now()=sysdate(),sleep(15),0)


By |pHqghUme ( June 17, 2024 - 03:30:48am)

-1" OR 2+916-916-1=0+0+0+1 --


By |pHqghUme ( June 17, 2024 - 03:30:42am)

-1' OR 2+118-118-1=0+0+0+1 or 'Pk4xyIi0'='


By |pHqghUme ( June 17, 2024 - 03:30:38am)

-1' OR 2+986-986-1=0+0+0+1 --


By |pHqghUme ( June 17, 2024 - 03:30:05am)

-1 OR 2+816-816-1=0+0+0+1


By |pHqghUme ( June 17, 2024 - 03:29:49am)

-1 OR 2+354-354-1=0+0+0+1 --


By |pHqghUme ( June 17, 2024 - 03:29:13am)

555