logo






የቤ/ጉ/ክ/መ ም/ቤት ክንዉኖች

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አፀደቀ።

(ሐምሌ፤18/2015ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 16ኛ መደበኛ ጉባኤ የ2016

ዝርዝሩን ያንብቡ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ዕውቅና ሰጠ

(ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለተወጡት የመሪነት ሚና ዕውቅና ተሰጣቸው። ምክር ቤቱ ለርዕሰ መስተዳድሩ ዕውቅናውን የሰጣቸ

ዝርዝሩን ያንብቡ

news3

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ከመጋቢት 19-20/2014 ዓ.ም ባካሄደው 7ኛ የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የተለያዩ አዋጆችን አፅድቋል፡፡ ***************

ዝርዝሩን ያንብቡ

news

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክርቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሔድ ጀመረ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክርቤት 5ኛ 5 ዓመት 7ኛ የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሔድ ጀምሯል።
Page 4 of 7

አዳዲስ ተንቀሳቃሽ ምሽሎች
ሁሉንም ምሽሎች ተመልከት

መገኛ ካርታ