logo

ዜና ሹመት

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ጉባኤው ዶ.ር ተመስገን ዲሳሳን የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባኤ አድርጎ ሾመ:: (ሐምሌ18/2015ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት በቅርቡ ባካሄደው የክልሉ ም/ቤት 5ኛ 5 ዓመት 9ኛ የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ጉባኤው ዶ.ር ተመስገን ዲሳሳን የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾሟል። ዶ.ር ተመስገን አፈጉባኤ ሆነው እንዲሾሙ በእጩነት ያቀረቡት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ አቶ አሻድሊ ሀሰን በዚሁ ወቅት ባላቸው የትምህርት ዝግጅት፣ከባለሙያ እስከ አመራርነት ሰፊ የሥራ ልምድ የም/ቤቱ አፈጉባኤ ሆነው ቢሾሙ ክልሉን ወደ ተሻለ ደረጃ ያድርሳሉየሚል እምነት እንዳላቸው ገልፀዋል፡፡ በዚሁ ወቅት አስተያዬት የሰጡ የም/ቤት አባላትም ቦታው ለረጅም ጊዜ ክፍት ሆኖ መቆየቱንና አሁን የቀረቡትንም እጩ እንደሚቀበሏቸው ገልፀው ሹመቱ በሙሉ ድምጽ ፀድቋል፡፡ የተከበሩ ዶ.ር ተመስገንም በዚሁ ጊዜ የተጣለባቸው ኃላፊነት ከባድ መሆኑን ገልፀው የመረጧቸው አካላት ድጋፍ እንዳይለያቸውና የእነርሱ እገዛ ከታከለበት ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ በመተማመን በጉኤው ፊት ቃለመሃላ ፈፅመዋል፡፡

Image

አስተያየት ይስጡ

Comments

By |Smith ( January 05, 2024 - 08:06:38am)

3

By | ( January 05, 2024 - 08:06:31am)

By |zFPWdwPk ( August 29, 2023 - 14:27:39pm)

555

By |zFPWdwPk ( August 29, 2023 - 14:24:13pm)