logo

የተከበሩ አቶ አሻድሊ ሀሰን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በምክር ቤቱ ተሾሙ

የተከበሩ አቶ አሻድሊ ሀሰን በድጋሚ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በምክር ቤቱ ተሹመዋል። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 6ኛ 5 ዓመት 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አሻድሊ ሀሰንን በድጋሚ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ በሙሉ ድምጽ ሰይሟል።

Image

አስተያየት ይስጡ

Comments