logo

ምክር ቤቱ በክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የቀረቡ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የቀረቡ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ። በዚህም መሠረት፦ 1. አቶ ባበክር ኻሊፋ - የግብርና ቢሮ ኃላፊ 2. ዶ/ር ተመስገን ዲሳሳ - የትምህርት ቢሮ ኃላፊ 3. ወ/ሮ አለምነሽ ይባስ - የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ 4. አቶ ዚያድ አብዱላሂ - የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ 5. አቶ መሐመድ አልማሂ - የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ 6. አቶ ተፈሪ አበበ - የገቢዎች ቢሮ ቢሮ ኃላፊ 7. ወ/ሮ ሀጂራ ኢብራሂም - የውኃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ 8. አቶ ወልተጂ በጋሎ - የጤና ቢሮ ኃላፊ 9. አቶ አስር ኢብራሂም - የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ 10. ወ/ሪት ምስኪያ አብደላ - የባህልና ቱሪዝም ቢሮ 11. አቶ አድማሱ ሞርካ - የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ 12. አቶ ካሚል ሀሚድ - የመሬትና የህብረት ሥራ ማኅበራት ቢሮ ኃላፊ 13. ዶ/ር አወቀ አይሸሽም - የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ 14. አቶ አብዱሠላም ሸንገል - የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ 15. አቶ አመንቴ ገሺ - የኢንቨስትመንትና ኢንዱስተሪ ቢሮ ኃላፊ 16. አቶ ቢንያም መንገሻ - የሠላምና ግንባታና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ 17. አቶ መሐመድ ሀሚድ - የፍትህ ቢሮ ኃላፊ 18. አቶ መለሰ በየነ - የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ 19. ቃሲም ኢብራሂም - የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው በምክር ቤቱ የተሾሙ ሲሆን ቃለ-መሐላ ፈጽመዋል።

Image

አስተያየት ይስጡ

Comments