logo

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አፀደቀ።

(ሐምሌ፤18/2015ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 16ኛ መደበኛ ጉባኤ የ2016 በጀት ዓመት የክልሉ በጀት 8 ቢሊዮን 432 ሚሊዮን 778 ሺህ 500 ብር እንዲሆን የቀረበውን የበጀት አዋጅ የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አፅድቆታል። በጀቱ ከፌደራል መንግስት እና ከክልሉ የውስጥ ገቢ የሚገኝ እንደሆነም የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ሀላፊ የሆኑት ወይዘሮ ትግስት ዲቢሳ ገልፀዋል።

Image

አስተያየት ይስጡ

Comments

By |Smith ( January 05, 2024 - 08:07:29am)

3

By | ( January 05, 2024 - 08:07:26am)

By |zFPWdwPk ( August 29, 2023 - 14:27:39pm)

555

By |zFPWdwPk ( August 29, 2023 - 14:25:54pm)

555

By |zFPWdwPk ( August 29, 2023 - 14:25:54pm)

555

By |zFPWdwPk ( August 29, 2023 - 14:25:53pm)

555

By |zFPWdwPk ( August 29, 2023 - 14:25:53pm)

555

By |zFPWdwPk ( August 29, 2023 - 14:25:53pm)

555

By |zFPWdwPk ( August 29, 2023 - 14:25:53pm)

555

By |zFPWdwPk ( August 29, 2023 - 14:25:53pm)

555