logo

news3

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ከመጋቢት 19-20/2014 ዓ.ም ባካሄደው 7ኛ የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የተለያዩ አዋጆችን አፅድቋል፡፡ ****************************************************** (አሶሳ፣መጋቢት 21/2014 ዓ.ም) ምክር ቤቱ በጉባኤው ካፀደቃቸው አዋጆች መካከል አንዱ የክልሉን ያልተማከለ የወረዳ አካባቢ አስተዳደርን ለማጠናከር የቀረበውን የማሻሻያ አዋጅ በመመርመር የአሶሳ ወረዳ በሁለት ወረዳዎች እንዲዋቀር ያፀደቀ ሲሆን በማሻሻያ አዋጁም አሶሳ ወረዳ የሚለው ቀርቶ "ኡራ ወረዳ" እና "አብርሃሞ ወረዳ"ተብሎ በሁለት ወረዳዎች እንዲዋቀር ተደርጎ ፀድቋል፡፡ "ኡራ ወረዳ" በ41 ቀበሌዎች እንዲዋቀር የተደረገ ሲሆን "አብርሃሞ ወረዳ" ደግሞ በ41 ቀበሌዎች በአዲስ ወረዳ እንዲዋቀር ተደርጓል፡፡ በዚህ መሠረትም ምክር ቤቱ "በኡራ ወረዳ" እንዲዋቀሩ ካፀደቃቸው ቀበሌዎች አጎሌ ፣አቡሎ ፣ቁሽመንገል ፣ፄፄ አዱርኑኑ ፣አጉሻ ፣ጉምባ ፣አቁዳ-ቱመት ፣ኡራ ፣ሩበዩ ፣ባሮ ፣ማናጌ-ሰልጋ ፣አፌደሆፀሾ ፣ቤልማሊ ፣ፀንፀሀሉ ፣ባሻ-ቡዳ ፣ዳቡስ-አድምባቆ ፣ሙጉፋዴ ፣ኡደባ ፣ቁቆ ፣ዳሳ-ቤልጉንዲ ፣ጠርፈዳር ፣ፋለዳሩ ፣አምባ 1 ፣ አምባ 2፣አምባ 3 ፣አምባ4 ፣አምባ5 ፣አምባ6 ፣አምባ7 ፣አምባ8 ፣አምባ9 ፣አምባ10 ፣አምባ11 ፣ቁጥር 15 ፣ሆሃ18፣ሰልጋ 19፣ሰልጋ20 ፣ሰልጋ21 ፣ሰልጋ 22፣ሰልጋ23 እና ሰልጋ 24 ሲሆኑ "በአብርሃሞ ወረዳ " እንዲዋቀሩ የተደረጉ ቀበሌዎች ደግሞ አሀንሻ ፣ገንገን ፣ኮመሽጋ ፣ጋምቤላ ፣ሩባላገዳ ፣ቡልድግሉ ፣አፋሲዝም ፣ያምባሲዝም ፣አፈ-መንገሌ ፣አባንዴ ምንግዳ ፣አብርሃሞ ፣ሸርቆሌ ኢንጄ፣ሸርቆሌ አሆፊንዱ ፣ቁሽመጋኒ ፣ቡድር ፣ፋፋር ፣ቡልዳደኔ ፣አጤጦ ፣ጎልፃሃ ፣አጤጦሰልጋ፣ኢንዚሸደሪያ፣ጋምቢሽሪ፣አምባ12፣አምባ13፣አምባ14፣አምባ17፣ኮመሽጋ25፣ኮመሽጋ26፣ኮመሽጋ27፣ኮመሽጋ28፣መገሌ29፣መገሌ30፣መገሌ31 ፣መገሌ32 ፣መገሌ33 ፣መገሌ34 ፣መገሌ35 ፣መገሌ36 ፣መገሌ37 ፣መገሌ38 እና መገሌ39 ቀበሌ ሆኖ ተዋቅሯል ፡፡

Image

አስተያየት ይስጡ

Comments

By | ( January 05, 2024 - 08:07:31am)

By |pHqghUme ( April 15, 2023 - 19:32:14pm)

555

By |pHqghUme ( April 15, 2023 - 19:08:44pm)