logo

የተከበሩ አቶ መለሰ ኩዊ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ም/ አፈ-ጉባኤ ሆነው ተሾሙ

የተከበሩ አቶ መለሰ ኩዊ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ሆነው ተሾሙ። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 6ኛ 5 ዓመት መሥራች ጉባኤው የተከበሩ አቶ መለሰ ኩዊን ምክትል አፈ-ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። የተከበሩ አቶ መለሰ ኩዊ በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሐላ ፈጽመዋል።

Image

አስተያየት ይስጡ

Comments