logo

ወ/ሮ አስካለ አልቦሮ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ ሆነው ተሾሙ።

ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 6ኛ 5 ዓመት ወ/ሮ አስካለ አልቦሮን ዋና አፈ-ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 6ኛ 5 ዓመት ወ/ሮ አስካል አልቦሮ በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሐላ ፈጽመዋል።

Image

አስተያየት ይስጡ

Comments