logo

ምክር ቤቱ በጉባኤው አዋጆችን መርምሮ አፀደቀ።

(ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በጉባኤው የቀረቡ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል። ምክር ቤቱ ከኃላፊነት ለሚነሱ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የምክር ቤት አባላት፣ ዳኞችና አቃቢ ሕግ የሚያገኟቸውን መብቶችንና ጥቅሞችን ለመወሰን የወጣ ረቂቅ አዋጅን እንዲሁም የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የግብርና ሥራ ገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል። በተጨማሪም የ2016 በጀት አመት ተጨማሪ በጀት አዋጅን ምክር ቤቱ መርምሮ አፅድቋል።

Image

አስተያየት ይስጡ

Comments