logo

የክልሉ ምክር ቤት ጉባኤ የመስሪያ ቤቶችን የ2016 በጀት አመት ዕቅድ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቶችን መርምሮ አፀደቀ።

(ሐምሌ፤20/2016 ዓ.ም) የክልሉ ምክር ቤት ጉባኤ የአስፈጻሚ መ/ቤቶች የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም፣ የምክር ቤት ጽ/ቤት፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሪፖርቶችን መርምሮ አፅድቋል። 18ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ የሚገኘው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ም/ቤት በዛሬ ውሎው በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የቀረበውን የክልሉ መንግሥት የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸምን አድምጦ በሪፖርቱ ላይ ከተወያዬ በኋላ አጽድቋል። በተጨማሪም ምክር ቤቱ የክልሉ ምክር ቤት ጽ/ቤት እና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሪፖርቶችን በማድመጥ ተወያይቶ አጽድቋል።

Image

አስተያየት ይስጡ

Comments